message of the head

የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የተቐዋቐመበትን ግብ ለማሳካት ሥራዎቹ በሙሉ በእቅድ ተደራጅተው መመራት እነዳለባቸው ይታመናል በዋናነት በዞኑ ውስጥ የሚከናወኑ የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ፕሮግራሞች በመንግስት ፖሊሲና አስትራቴጂ ላይ ተመስርተው በተቀናጀና ሁሉ አቀፍ በሆነ እቅድ የሚመሩበትን አሰራር ስርአት በመዘርጋት ወረዳዎችንና ከተማ አስተዳደሮችን በመደገፍና በማቀናጀት በተዘረጋላቸው መርሃ ግብር መሰረት እንዲመሩ መከታተል አፈጻጸማቸውን መገምገምና ለተሻለ ውጤት የሚያበቁ ትምህርታዊ ግኝቶችን በማካተት ቴክኒካል ድጋፍ ይሰጣል የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ስራዎች ከመንግስት የ 10 አመት መሪ እቅድ ጋር ተጣጥመው እነዲሄዱና አፍጻጸሙን እንዲያሳልጡ በዞኑ በሁሉም ሴክተሮች የሳይነስና ኢንፎረሜሽን ቴክኖሎጂ ልማት ጉልህ ድርሻ አለው ፡፡ ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ የአሰራር ስርአት በመዘርጋት ብቁና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተቀዋማትን ከመፍጠር አንጻር ፤ ውጤታማ የትብብር ስረአትን ከማረጋገጥ አንጻር የዲጂታል ቴክኖሎጂ አገልግሎቶች አጠቃቀምና አቅርቦት በማሳደግ የግሉን ዘርፍ የቴክኖሎጂ ውጤታማነትን በማሳደግ ምቸሁ የምርምርና የፈጠራ ስራ ምህዳር በመፍጠር የተመራማሪዎችንና የፈጠራ ባለሙያዎችን ውጤታማነት በማሳደግ ከጨረር አመንጪ መሳሪያዎች በመከላከል የህብረተሰቡን ደህንነት በማረጋገጥ የባለብዙ ዘርፍ አካታች /ስርአተ ጾታ ጸረ-ኤች አይ ቪ እና ስነምግባር ጉዳዮችን በማጎልበት/ የሪፎርም ስራዎችን በማጠናከር የዲጂታል ኢኮኖሚ ስርአትን መገንባት ነው::
Welcome!
Follow the User Guide to start building your site.
latest news
ለወረዳዉን በማህበራዊና በኢኮኖሚያዊ እንድሁም በፖሊቲካያዊ ዘርፍ ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርግ የወረዳዉን መረጃ ጠያቂና ፈላጊ አካላት በቀላሉ መረጃ የሚያገኙበት ዌብሳይት በማልማ፣በስራላይበማዋል እና የተወዳደሪነት አቅም በቴክኖሎጂ እንድዳብር የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡

An image is a visual representation. An image can be two-dimensional, such as a drawing, painting, or photograph, or three-dimensional, such as a carving or sculpture.
our service
ሚዲያና ገፅ